ሸህ ዑመር ከማል

ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ይገባው ሶላት እና ሰላም ይውረድ በሰይዳችን የኸልቁ አይነታ በሆኑት ነቡዩ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ አንድ ሰው በአላህ መንገድ ለመጓዝ እጅግ የፀና እና ለትእዛዞቹ ልቡን የሰጠ ቅን አገልጋይ መሆን ይጠበቅበታል። ትእግስት ከስሜት ባርነት ጋር በተጓዳኝ አበይት ባህሪያት አሉት። ነገር ግን ይህን ለማሳካት አይነተኛ ባህሪን መላበስ የሚችሉት እነኛ ‹‹ፈጣሪያችን ሆይ! […]

Read More ሸህ ዑመር ከማል

ነቢ ዘይኔ

የነቢ ዘይኔ ጸሀፊ ሸህ ሚስባህ ሙሀመድ ኑር (ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሊያዘጋጅው የነበረው የመንዙማ ኮንፈረንስ ግብኣትነት ተጽፎ የነበረ) አላሁመ ሶሌ አላ ሙሀመዴ ነቢ ዘይኔ ነቢ ዘይኔ ያ ቁረቱል ኣይኔ። በሀገራችን ስማቸው በተደጋገገሚ ገዝፎ ከሚነሳ የእስልምና ሀይማት ማዕከላት አንዱ ዳና ነው፡፡ ዳና በቀድሞው ወሎ ጠቅላይ ግዛት የጁ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በርካታ የእስልምና ሀይማት ሊቃውንትን ያፈራ የእስልምና ሀይማት ማዕከል […]

Read More ነቢ ዘይኔ

ሺሊላ ሺሊላ ሽሪላ ሽሪላ

ሺሊላ ሺሊላ ሽሪላ ሽሪላ ያኸይረ ኸልቂላህ ሽሊላ ሽሊላ ያሸፊአል ኸልቂ ኢንደላህ መሀመድ ያመሊሀል መዉጁዱ ቢላህ ያአዪሀል በድሩ የተቀመጥኩበት ከተማው ማማሩ ናፋቂው ተጎዳ ርቆት አገሩ ያ የሚያምረዉ ቀየ ረዉዳዉ ሰፈሩ ሚምበሩ ሚህራቡ የብረት አጥሩ ያ ለምለሙ ጨፌ ሚስክና አምበሩ ንጉሱ ያሉበት ጨርቃው ጀምበሩ ውዲታው ይደባው ውዲታው የነባው በየደረሰበት ያሰኛዋል ጀዝባው እንደ ገደል ውሃ አይታገድ እምባው ስምዎ […]

Read More ሺሊላ ሺሊላ ሽሪላ ሽሪላ